ስለ እኛ ለማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ፦
     ይህ ድኅረ ገጽ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የሕይወት ብርሃን ሰጭነት የሚያምኑ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ለእግዚአብሔር የደህንነታቸውን የምስጋና መስዋዕትን በአገልግሎታቸው ለመግለጽ የሚጠቀሙበት መድረክ ነው። በዚህም ምክንያት ከእግዚአብሔር የተቀበልነውን የሕይወት ብርሃን ለፍጥረት ሁሉ ለማድረስ የተነሳሳንበት ስለሆነ በዚህ ውስጥ ያሉትን መልካም ነገሮች ሁሉ ትጠቀሙበት ዘንድ እንጋብዛለን። በየትኛውም መልኩ ትብብራችሁን እያመሰገንን  "ኑ በእግዚአብሔር ብርሃን እንሂድ ..." ( ኢሳ. 2፥5) እንላለን። 
ስለ እኛ image